Phone-based COVID-19 Firm Tracking Survey የኮቪድ-19 በስልክ የሚደረግ የድርጅቶች ዳሰሳ ጥናት The World Bank and Laterite Ltd, 2020 የዓለም ባንክ እና ላተራይት ሊሚትድ፣ 2012 Enumerator: Use the Ethiopian calendar and time throughout this survey. Also, use only the English alphabet. Please record the length of the total interview at the end. መረጃ ሰብሳቢ፦ በዚህ መጠይቅ ውስጥ የኢትዮጵያን የዘመን እና የሰዐት አቆጣጠር ተጠቀሚ/ም። እንዲሁም የእንግሊዝኛ ፊደላትን ብቻ ተጠቀሚ/ም። እባክሽ/ህ የቃለ-ምልልሱን አጠቃላይ ርዝመት (መጠይቁ በአጠቃላይ የፈጀውን ጊዜ) በመጨረሻ ላይ መዝግቢ/ብ። C1. Firm ID code (format: 123) የድርጅት መለያ ቁጥር/ኮድ | ___ ___ ___ _ _| C2. Enumerator Name የመረጃ ሰብሳቢ ስም | __ | C3. Name of the supervisor የተቆጣጣሪ ስም (የመጀመሪያ) | _______________________ | C4. Interview date 1. Date/ቀን ________ መረጃ የተሰበሰበበት ቀን 2. Month/ወር_________ Enumerator: Please enter the actual date the interview takes place, 3. Year/ዓመተ ምህረት (ዓ.ም.)____________ and not the first date that you called the respondent. This can be automated in the tablet መረጃ ሰብሳቢ፦ እባክሽ/ህ መረጃው በተግባር/በእርግጥ የተሰበሰበበት ቀን ሙዪ/ላ፤ መረጃ ሰጪውጋ ለመጀመሪያ ጊዜ የደወልሽበት/ክበት ቀን አይደለም የሚሞላው። ይህ (ለመጀመሪያ ጊዜ የደወልሽበት/ክበት ቀን) በታብሌቱ (CAPI) አውቶሜትድ የሚሆን ነው። Section AN: Call Information ክፍል AN፦ የስልክ ጥሪ መረጃ AN1. What survey round is this? | _______ | ይህ የጥናቱ/ሰርቬይ ስንተኛ ዙር ነው? AN2. Which attempt is this at calling the number, for this 01=First attempt/መጀመሪያ ጥሪ round? 02=Second attempt/ሁለተኛ ጥሪ 03=Third attempt/ሶስተኛ ጥሪ ይህ የስልክ ጥሪ በዚህ ዙር ስንተኛው ሙከራ ነው? 04=Fourth attempt/ አራተኛ ጥሪ 05=Fifth attempt /አምስተኛ | _______ | 06=Sixth attempt /ስድስተኛ 07=Seventh attempt/ሰባተኛ 08=Eighth attempt /ስምንተኛ 09=Ninth attempt /ዘጠነኛ -96=Other (specify) )/ሌላ (ይገለፅ) AN3. Are you able to speak to the respondent? 01=Yes/አዎ ---> skip to AN5/ወደ ጥያቄ( AN5Error! Reference source not found.) እለፍ | _______ | የስልክ ጥሪው የተሳካ ነበር (መረጃ ስጪውጋ መገናኘት ተቸሏል)? 1 00=No/የለም AN4. Why were you not able to speak to the respondent? 01=Phone number stopped working/ስልክ ቁጥሩ መስራት ስላቆመ 02=Line busy and is not being picked up/መስመሩ ስለተያዘ እና ስላልተነሳ የለም ከሆነ ጥሪው ያልተሳካው ((መረጃ ስጪው ስልኩን 03=Network problem/ኔትዎርክ ችግር ያልመለሰው) ለምንድነው? 04=The phone rings but no response/ስልኩ ጠርቷል ግን አልተነሳም 05=Someone else is using the phone/ስልኩን ሌላ ስው እየተጠቀመበት ነው | _______ | 06=Respondent is busy and cannot be interviewed/መርጃ ስጪው ስላልቻለ መጠይቁን ማካሄድ አልተቻለም 07=Respondent is sick and cannot be interviewed/መርጃ ስጪው ስለታመመ መጠይቁን ማካሄድ አልተቻለም -96= Other (specify) )/ሌላ (ይገለፅ) AN5. Is this the same respondent that was interviewed in 01=Yes/አዎ the previous round? 00=No/የለም >>> do not forget to ask s3 to s6 (inclusive)/ ጥያቄ Error! Reference source not found.3 እና Error! Reference source not አሁን መረጃ የሚሰጠው ባለፈው ዙር መጠይቅ ያናገርሽው/ከው ነው? found.6 ይጠየቅ Enumerator: for round 1 interviews, select 01. መረጃ ሰብሳቢ፡ ለመጀመሪያ ዙር መጠይቅ 01 ምረጪ/ጥ Enumerator Introduction and Consent: Hello my name is #NAME. I am calling from #FIRM, a data, research and advisory firm in Addis Ababa. I am going to ask you a few questions about employment dynamics in this firm. These questions form part of a survey to understand the challenges that private business operators face in these difficult times by the World Bank, an organization focusing on economic development and research, in collaboration with the Jobs Creation Commission. [For the first call or for new respondents: For this study, we will call you every two weeks and ask you a similar set of questions to keep track of changes in your firms and in the market]. We are not trying to sell or provide you with any product or service. Our conversation here is private, and the researchers will not reveal to anyone your name, the name of your organization, or any other identifying information. The interview takes approximately 20 minutes. Participation in the survey is voluntary. If any question makes you uncomfortable, you do not need to answer it. While participation is voluntary, refusal to answer some questions will weaken the study. በቅድሚያ የከበረ ሰላምታየን አቀርባለሁ ! ስሜ-------ይባላል፡፡እኔ የምደውልላቹ በአዲስ አበባ ከሚገኝ ላተራይት ሊሚትድ ከተሰኘ የመረጃ፣ ምርምር እና ማማከር ተቋም ነው። ነዉ፡፡ዛሬ በዚህ የተገኘነዉ ስለድርጅቱ ስራ እና ሰራተኞች ጥናት ለማካሄድና መረጃ ለመሰብሰብ ነዉ፡፡ ይህ መጠይቅ የግል ቢዝነስ አከናዎኞች በአስቸጋሪ ወቅት የሚያጋጥማቸወን ችግሮች ለመረዳት ከሚረዱ ጥናቶች ውስጥ የሚካተት ፕሮጀክት ነው። ይህ ጥናት የሚካሄደው በአለም ባንክ እና በስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን ትብብር ነው። [ለመጀመሪያው የስልክ ጥሪ ወይም ለአዲስ መረጃ ሰጪዎች፦ ለዚህ ጥናት በየሁለት ሳምንቱ የምንደውል ሲሆን በርሶ ድርጅት እና በገበያው ላይ ያለውን ለውጦች ተመሳሳይ ጥያቄዎችን በማቅረብ እንከታተላለን። 2 የተለያዩ ጥያቄዎችን ልንጥይቅዎት እንሻለን፡፡ ተሳትፎዎ በሙሉ ፈቃደኝነት የተመሰረተ መሆኑን ልንገልፅልዎ እንወዳለን፡፡ ለሚጠየቁት ጥያቄ መልስ አለመስጠት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን የአንዳንድ ጥያቄዎች አለመለስ ጥናቱን ሊጎዳ እንደሚችል ልብ ይለዋል። በተቻለ መጠን ግዜዎትን ላለመሻመት እንጥራለን፡፡ መጠይቁ እስከ 20 ደቂቃ ይወስዳል። ለኛ ያካፈሉን መረጃ በምንም መልኩ ወደ ዉጭ አይወጣም፡፡የመረጃዉ ምስጢር የተጠበቀ ይሆናል፡፡ስለ ጥናቱና መረጃ አሰባሰቡ የሚጠይቁት ጥያቄ ይኖራል? ጥያቄ ካለዎት እባክዎን ይጠይቁን ? አሁን ጥያቄዎቻችንን ለመመለስ ዝግጁ ነዎት? C5. Do you agree to be interviewed? 01=Yes/አዎ መረጃ ለመስጠት(ቃለ-መጠይቁን ለማድረግ) ይስማማሉ? 00= No/የለም >> interview ends /መጠየቁ ያበቃል C6. Do you work for #Firm Name (from the list) 01 = Yes/አዎ --- > Skip to s1/ወደ ጥያቄ( s1Error! Reference source not found.) እለፍ በ(#ስም) ድርጅት ውስጥ ይሰራሉ? 00= No /የለም C7. If No, can you please give us the name and contact detail of a 01 = Yes/አዎ relevant person who works at #Firm Name? 00 = No /የለም --- > >> interview ends/መጠየቁ ያበቃል የለም ከሆነ እባኮ በ#ስም ድርጅት ውስጥ የሚሰራ እና መረጃ ለመስጠት የሚመለከተው ሰው ስም እና አድራሻ በመስጠት ይተባበሩኛል? C8. If yes, Name of contact at #Firm Name Name/ስም ___________ አዎ ከሆነ የ#ስም ድርጅት ባልደረባ ስም C9. If yes, phone number of contact at #Firm Name 1. Phone Number/ስልክ ቁጥር ___________________ አዎ ከሆነ የ#ስም ድርጅት ባልደረባ ስልክ ቁጥር 2. Alternative number/ተለዋጭ ቁጥር _________________ Enumerator: If C7 is 01=Yes, please use the information in C8 and C9 to get in touch with the relevant respondent in the firm (#Firm Name) መረጃ ሰብሳቢ፡ C7 አዎ ከሆነ C8 እና C9 ላይ ያሉ መረጃዎችን በመጠቀም ትክክለኛውን መረጃ ሰጪ ከ(#ስም) ድርጅት ያግኙ Enumerator: Please note the following codes for use throughout the survey, unless stated otherwise: መረጃ ሰብሳቢ፡ በተለየ መልኩ ካልተጠቀሰ በስተቀር ከታች ያሉትን መለያ ኮዶች በማስተዋል በመረጃ መሰብሰብ ሂደት ውስጥ ይጠቀሙ Not Applicable (N/A) )/አይመለከትም: -97 Refusal/ፈቃደኛ አይደሉም: -98 Don’t Know/አላውቅም: -99 Section S: Control Section ክፍል S: መከታተያ ክፍል Note: These questions will be asked during the first call only. The subsequent calls would start from the next module and the rest should be automatically updated (for example, date of the interview) and populated in the tablet. The only exception is if the respondent or his/her contact detail changes for some reasons, the changes should be reflected in the control section as well. ማስታውሻ፡ ይህ ክፍል የሚጠየቀው በመጀመሪይው ዙር ብቻ ነው። ቀጣዮቹ ክፍሎች ከሚቀጥለው ዙር ነው ይሚጀምሩት። ነገር ግን መረጃ ሰጪው ከተቀየር ወይም አድራሻው ከተቀይረ አዲሱ መረጃ በዚህ ክፍል ይጠቀሳል። S1 Address of the firm Subcity Woreda የድርጅቱ ስም (_s)/ክፍለ | ___ (_w)/ወረ | ___________ | ከተማ ___ | ዳ S2 The phone number of the firm 2nd | ___ ___ ___ ___ ___ ___ ___ (Organizational) (representative of the firm) 1st | ___ ___ ___ ___ ___ ___ ___ ___ ___ ___ | ___ ___ ___ | 3 የድርጅት ስልክ ቁጥር (ድርጅቱን የወከለው ሰው ) S3 Full name of the respondent (given and father’s) [first respondent only] የመረጃ ሰጪ ሙሉ ስም (ስም ከነአባት) [የመጀመሪያው መልስ ሰጪ] S4 Landline number (Personal) የመስመር ስልክ ቁጥር | ___ ___ ___ ___ ___ ___ ___ ___ ___ ___ | S5 Mobile number (Personal) የሞባይል ስልክ ቁጥር | ___ ___ ___ ___ ___ ___ ___ ___ ___ ___ | S6 What is your position at #FirmName? 01 = Owner and manager/ባለቤት እና 09 = Department head/ክፍል ሀላፊ (#ስም) ድርጅት ውስጥ የስራ ድርሻ ምንድን ነው? ማኔጀር 10 = Marketing head/ማርኬቲግ ክፍል | ___ ___ | 02=President/Manager/ፕሬዝዳን/ማኔጀር ሀላፊ Enumerator: Ideally the respondent is 03 = Managing direct/አስተዳደር ሀላፊ 11 = HR manager/ ሰው ሃይል ክፍል ሀላፊ knowledgeable about the firm, and thus we 04=Vicepresident/Deputy 12 = Production manager/ምርት ክፍል manager/ምክትል ሀላፊ//ምክትል ማኔጀር ሀላፊ prefer to speak to respondents who hold one 05 = Finance and administration/ሂሳብ እና 13 = Technician/ቴክኒሺያን of the first 12 positions. 14 = Deputy expert/ምክትል ኤክስፐርት አስተዳደር | _______________ | መረጃ ሰብሳቢ፡ መረጃ እንዲሰጥ ይሚፈለገው ስለ ድርጅቱ 15 = Planning expert/እቅድ ኤክስፐርት ((ይገለፅ)) በቂ እውቀት ያለው ነው ስለዚህ የስራ ድርሻቸው ከ01 – 06 = Planning and statistics head/እቅድ 16=Accountant/አካውንታንት/ሂሳብ 12 የሆኑ መልስ ሰጪዎች ቢሆኑ ይመረጣል፡፡ እና መረጃ ከፈል ሀላፊ ሰራተኛ 07 = Process manager/ስራ ሂደት ሀላፊ -96 = Other (specify) /ሌላ (ይገለፅ) 08 = Sales manager/ ሺያጭ ሀላፊ S7 Is #FirmName domestic, foreign, or a joint venture? 01=Domestic/የሀገር ውስጥ 02=Joint Venture/ሽርክና (#ስም) የውጭ፣ የሀገር ውስጥ ወይም ሽርክና ድርጅት ነው? 03=Foreign/የውጪ S8 In what sector does #FirmName operate? 01 = Agriculture/ግብርና 02 = Manufacturing/ማኑፋክቸሪንግ በየትኛው ሰራ መስክ ላይ ነው (#ስም)ድርጅቱ የተሰማራው? 03 = Construction/ኮንስትራክሽን 04 = Wholesale and retail trade/ጅምላ እና ችርቻሮ ንግድ 05 = Transportation and storage/በትራንስፖርት እና መጋዘን 06 = Tourism and Hospitality (incl. restaurants, bars, etc.)/ አስጎብኚ እና ትሪዝም (ምግብ ቤት፣ መጠጥ ቤት፣ ወዘት ይጨምርል) 07 = Information and financial services/መረጃ እና ፋይናንስ አገልግሎት 4 08 = Professional and administrative services/ሙያ እና አስተዳደር አገልግሎት 09 = Education and Health/ትምህርት እና ጤና -96 = Other (specify)/ሌላ (ይገለፅ) S9 In which year was #FirmName established? Year of establishment EC የተመሰረተበት አመት ምህረት (#ስም) ድርጅት የተመሰረተው መቼ ነው? S10 What is the total number of pay-roll employees? Number of employees ሰራተኞች ብዛት በአጠቃላይ የሚከፈላቸው ስንት ሰራተኞች አሉ? | _______ | S11 How many of these employees…. are women? Number of female employees ሴት ሰራተኞች ብዛት | _______ | ከነዚህ ውስጥ ስንቶቹ ሴቶች ናቸው? S12 How many of these employees….. are on a permanent contract? | _______ | ከነዚህ ውስጥ ስንቶቹ ቋሚ (ፕርማነንት) ኮንትራት አላቸው? S13 How many of these employees… are on a temporary contract? | _______ | ከነዚህ ውስጥ ስንቶቹ ጊዜያዊ ኮንትራት አላቸው? S14 How many daily laborers or casual workers do you currently employ? ከሰራተኞች ውስጥ ስንቶቹ ጊዜያዊ/የቀን ሰራተኞች ናቸው? Enumerator: Daily laborers or casual workers are those who work on a short term, occasional, or intermittent basis. And | _______ | often, they do not have time-bound contracts with the employer. መረጃ ሰብሳቢ፡ ጊዜያዊ/የቀን ሰራተኞች የሚባሉት ላጭር ጊዜ፣ አልፎ አልፎ ወይም በተቆራረጠ መልኩ የሚሰሩ ናቸው። ብዙ ጌዜ እነዚህ ሰራተኞች በጊዜ የተገደበ ኮንትራት የላቸውም። S15 How many total pay-roll employees did you have the same Number of employees month one year ago (in 2011 EC)? የሰራተኞች ብዛት ከአንድ አመት በፊት (2011 ዓም) በዚሀ ወር በአጠቃላይ ስንት በፕይሮል የሚከፍላችው ሰራተኞች ነበሩ? S16 In a typical week, how many days did your firm usually operate per week Number of days per week in 2011 EC one year ago (in 2011 EC)? በሳምንት የቀኖች ብዛት በ2011 ዐም 5 ከአንድ አመት በፊት (2011 ዐም) ድርጅቱ በአንድ በተለምደ ሳምንት ምን ያህል ቀኖችን ይሰራ ነበር? S17 What was your total sales revenue in 2011 EC? 01=Less than 50,000 birr/ከ 50,000 ብር ያነሰ 02=Greater than 50,000 birr but less than 100,000 birr /ከ በ2011 ዐም የድርጅቱ አጠቃላይ ሽያጭ ስንት ነበረ? 50,000 ብር የበለጠ ነገር ግን ከ 50,000 ብር ያነሰ 03=Greater than 100,000 but less than 500,000 birr/ ከ 100,000 ብር የበለጠ ነገር ግን ከ 500,000 ብር ያነሰ 04=Greater than 500,000 but less than 1 million birr/ ከ 500,000 ብር የበለጠ ነገር ግን ከ 1 ሚሊዮን ብር ያነሰ 05=Greater than 1 million but less than 10 million birr/ከ 1 ሚሊዮን ብር የበለጠ ነገር ግን ከ 10 ሚሊዮን ብር ያነሰ 06=Greater than 10 million but less than 50 million birr/ ከ 10 ሚሊዮን ብር የበለጠ ነገር ግን ከ 50 ሚሊዮን ብር ያነሰ 07= Greater than 50 million but less than 100 million birr/ከ 50 ሚሊዮን ብር የበለጠ ነገር ግን ከ 100 ሚሊዮን ብር ያነሰ 08=Greater than 100 million but less than 500 million birr/ ከ 100 ሚሊዮን ብር የበለጠ ነገር ግን ከ 500 ሚሊዮን ብር ያነሰ 09= More than 500 million birr/ከ 500 ሚሊዮን ብር የበለጠ S18 What is the percentage share of sales revenue obtained from the Percentage share/የመቶኛ ድርሻ export market? Enumerator: Write zero if the firm does not export ከጠቅላላ ሽያጭ ምን ያሀል የመቶኛ ድርሻው ከውጪ ንግድ የተገኘ ነው? መረጃ ሰብሳቢ፡ ድርጅቱ የውጪ ንግድ ካላካሄደ ዜሮ ይሞላ Section L: Labor ክፍል L: ሰራተኞች L1. How many days did your firm operate in the last two Number of days that the firm was operational weeks? ድርጅቱ የሰራባቸው ቀናቶች ባለፉት ሁለት ሳምንት ድርጅቱ ለምን ያህል ቀን ሰርቷል? Mention the day and date of the last phone call (2 weeks ago). Enumerator: Write zero if the firm was closed the See the note on the time frames below: go back 14 days entire period. (inclusive) and ask up to yesterday (exclude today). መረጃ ሰብሳቢ፡ ድርጅቱ ካዛ በኋል ተዘግቶ ከነበር ዜሮ ይሞላ Remind them of the day (and date) when they were last interviewed መረጃ ሰብሳቢዋ/ው ከሁለት ሳምንት በፊት ቃለመጠይቁ የተካሄደበትን ቀን እና እለት ለመረጃ ሰጪው ታ/ያስታውሰው። ካላንድሩን በመመልከት ከትናንት (ዛሬ If zero, ask the next questions and then skip to አይጨምርም) ጀምሮ ወድ ኋላ 14 ቀን (14ኛውን ቀን ይጨምራል) ያሉትን questions about layoffs (L11) ቀናት ይመለከታል፡፡ If non-zero, skip to L3 ዜሮ ከሆነ የሚቀጥለው ጥያቄ ተጠይቆ ወደ ጥያቄ (L11) ይታለፍ 6 ዜሮ ካልሆነ ወደ ጥያቄ L3Error! Reference source not found. ይታለፍ L2. How many weeks do you think your firm will remain Number of weeks closed? የሳምንታት ብዛት ድርጅቱ ለምን ያህል ሳምንታት ተዝግቶ የሚቆይ ይመስሎታል? -95=as long as government restrictions are in place/=የመንግስት ገደብ Skip to (L11) እስካለ ድረስ ወደ ጥያቄ (Error! Reference source not found.) እለፍ L3. How many hours did your firm typically operate per Write down the average number of hours that the firm works day in the last two weeks, on days that it was in a day operating? አማካኝ ሰአት በቀን ይሞላ ባለፉት ሁለት ሳምንታት ድርጅቱ በሰራባቸው ቀናቶች ውስጥ በቀን ለምን ያህል ሰዐት ሰርቷል? L4. Have you hired any worker for pay in the last two 01 = Yes/አዎ weeks (since we last interviewed you)? 00 = No/የለም --- > Skip to L12/ወደ ጥያቄ (L12) እለፍ ድርጅቱ ሁለት ሳምንታት (ለመጨረሻ ጊዜ ካናገርኮት በኋላ) አዲስ ሰራተኞችን ቀጥሮ ነበር? Mention the day and date of the last phone call (2 weeks ago). See the note on the time frames below: go back 14 days (inclusive) and ask up to yesterday (exclude today). Enumerator: If they hired any type of workers, Remind them of the day (and date) when they were last please record 01, yes. interviewed መረጃ ሰብሳቢዋ/ው ከሁለት ሳምንት በፊት ቃለመጠይቁ የተካሄደበትን ቀን እና መረጃ ሰብሳቢ፡ ድርጅቱ ማንኛውም አይነት በክፍያ የሚሰሩ እለት ለመረጃ ሰጪው ታ/ያስታውሰው። ካላንድሩን በመመልከት ከትናንት (ዛሬ ሰራተኞችን ከቀጠረ አዎ ይሞላ አይጨምርም) ጀምሮ ወድ ኋላ 14 ቀን (14ኛውን ቀን ይጨምራል) ያሉትን ቀናት ይመለከታል፡፡ L5. How many workers have you hired in the last two Write down the number of new workers weeks (since we last interviewed you)? አዲስ ሰራተኞች ብዛት ይሞላ ባለፉት ሁለት ሳምንታት (ለመጨረሻ ጊዜ ካናገርኮት በኋላ) ድርጅቱ ስንት ሰራተኞችን ቀጥሮ ነበር? L6. How many of these were women? ከእነዚህ ውስጥ ሴቶች ስንት ናችው? L7. How many of these hires were on a permanent contract? 7 ከእነዚህ ውስጥ በቋሚ ኮንትራት የተቀጠሩት ስንት ናቸው? L8. How many of these hires were on a temporary contract? ከእነዚህ ውስጥ በጊዜያዊ ኮንትራት የተቀጠሩት ስንት ናቸው? L9. Have you used daily laborers or casual workers in the 01 = Yes/አዎ last two weeks (since we last interviewed you)? 00 = No/የለም --- > Skip to L11/ወደ ጥያቄ( L11) እለፍ ባለፈው ሁለት ሳምንት ድርጅቱ ጊዜያዊ/የቀን ሰራተኞችን ተጠቅሞ ወይም ቀጥሮ ነበር? L10. If yes, how many daily laborers or casual workers have you used in the last two weeks (since we last interviewed you)? አዎ ከሆን ድርጅቱ ስንት ጊዜያዊ/የቀን ሰራተኞችን ተጠቅሞ ወይም ቀጥሮ ነበር? L11. Did you layoff any workers in the last two weeks 01 = Yes/አዎ (since we last interviewed you)? 00 = No/የለም --- > Skip to Error! Reference source not found./ወደ ጥያቄ( Error! Reference source not found.) ድርጅቱ ባለፉት ሁለት ሳምንታት (ለመጨረሻ ጊዜ ካናገርኮት በኋላ) እለፍ ከስራ የቅነሳቸው ሰራተኞች አሉ? L12. How many workers were laid off in the last two weeks (since we last interviewed you)? ባለፉት ሁለት ሳምንታት (ለመጨረሻ ጊዜ ካናገርኮት በኋላ) ድርጅቱ ስንት ስራተኞችን ከስራ ቀንሰ? L13. How many of these were women? ከእነዚህ ውስጥ ሴቶች ስንት ናችው? L14. How many of these layoffs were on a permanent contract before being laid off? ከእነዚህ ከተሰናበቱት ውስጥ በቋሚ ኮንትራት ተቀጥረው የነበሩት ስንት ናቸው? 8 L15. How many of these layoffs were on a temporary contract before being laid off? ከእነዚህ ከተሰናበቱት ውስጥ በጊዜያዊ ኮንትራት ተቀጥረው የነበሩት ስንት ናቸው? L16. Were any of the laid off workers given 01 = Yes/አዎ compensation? 00 = No/የለም --- > Skip to Error! Reference source not found./ወደ ጥያቄ( Error! Reference source not found.) ለእነዚህ ለተሰናበቱት ስራተኞችን ድርጅቱ ማካካሻ ከፍሎአቸዋል? እለፍ L17. If yes, how was the compensation calculated? 1= A proportion of monthly salary /የደመወዛቸውን የተወሰነ ድርሻ 2= A severance pay /የአገልግሎት ክፍያ አዎ ከሆነ ማካካሻ እንዴት ነበር የተሰላው? -96= Other unemployment benefits (specify) )/ሌላ የስራአጥነት ጥቅማ ጥቅም (ይገለፅ) L18. If yes, what was the total value in Ethiopian Birr Total Value of compensation in ETB (ETB) of the compensation for workers who were አጠቃላይ የማካካሻ መጠን በብር laid off? አዎ ከሆነ አጠቃላይ ድርጅቱ ለስራተኞች የከፈለው የማካካሻ መጠን በብር ስንት ነበር? L19. Did any of your workers quit on their own accord in 01 = Yes/አዎ the last two weeks (since we last interviewed you)? 00 = No/የለም --- > Skip to Error! Reference source not found.4/ወደ ጥያቄ( Error! Reference source not found.4) ባለፉት ሁለት ሳምንታት (ለመጨረሻ ጊዜ ካናገርኮት በኋላ) እለፍ ከድርጅቱን በገዛ ፍቃዳቸው የለቀቁ ሰራተኞች አሉ? L20. How many workers quit on their own accord in the last two weeks (since we last interviewed you)? ባለፉት ሁለት ሳምንታት (ለመጨረሻ ጊዜ ካናገርኮት በኋላ) ስንት ሰራተኞች ከድርጅቱን በገዛ ፍቃዳቸው ለቀቁ? L21. How many of these were women? ከነዚህ ውስጥ ሴቶች ስንት ናችው? L22. How many of these were on permanent contract before quitting? ከነዚህ በገዛ ፍቃዳቸው ከለቀቁ ሰራተኞች ውስጥ በቋሚ ኮንትራት ተቀጥረው የነበሩት ስንት ናቸው? 9 L23. How many of these were on temporary contract before quitting? ከነዚህ በገዛ ፍቃዳቸው ከለቀቁ ሰራተኞች ውስጥ በጊዜያዊ ኮንትራት ተቀጥረው የነበሩት ስንት ናቸው? L24. Did you grant any of your workers leave in the last 01 = Yes/አዎ two weeks (since we last interviewed you)? 00 = No/የለም --- > Skip to Error! Reference source not ባለፉት ሁለት ሳምንታት (ለመጨረሻ ጊዜ ካናገርኮት በኋላ) found.6/ወደ ጥያቄ( Error! Reference source not found.6) ለሰራተኞች ፍቃድ ሰጥተው ነበር? እለፍ Enumerator: This should not include workers who are laid off or those who quit. መረጃ ሰብሳቢ፡ ድርጅቱ ከሰራ ያሰናብታቸውን ሰራተኞችን ወይም በገዛ ፍቃዳቸው የለቀቁትን አይጨምርም L25. If yes, how many were granted leave with pay and L25_pay= #No of workers with pay /ከክፍያ ጋር ፍቃድ ያገኙ ሰራተኞች how many leave without pay. ብዛት __________ L25_nopay=#No of workers without pay/ያለክፍያ ፍቃድ ያገኙ አዎ ከሆነ ስንት ሰራተኞ ናቸው ከክፍያ ጋር እና ካለክፍያ ፍቃድ ሰራተኞች ብዛት______ የተሰጣቸው? L26. Do you expect to hire workers in the next two 01 = Yes/አዎ weeks? 00 = No/የለም --- > Skip to Error! Reference source not found.8/ወደ ጥያቄ( Error! Reference source not found.8) በመጪዎቹ ሁለት ሳምንታት ድርጅቱ ሰራተኞችን ይቀጥራል ብለው እለፍ ያስባሉ? L27. If yes, how many workers do you expect to hire in L27_new=Number of new workers/አዳስ የሚቀጠሩ ሰራተኞች ብዛት the next two weeks ? L27_rehire=Number of old workers to be rehired/ድጋሚ 1| ___ ___ | አዎ ከሆነ በመጪዎቹ ሁለት ሳምንታት ስንት ሰራተኞችን ለመቅጠር የሚቀጠሩ ሰራተኞች ብዛት 2| ___ ___ | አስቧል? L28. How many of the workers who are currently working with you do you expect will not be working with you 2 weeks from now (for any reason)? በማንኛወም ምክንያት አሁን ካሉት ሰራተኞች ውስጥ ከሁለት ሳምንት በኋላ ከእርሶ/ድርጅቱ ጋር ላይሰሩ የሚችሉ ስንት ሰራተኞችን ይጠብቃሉ? 10 L29. How many of the workers who are currently working with you do you expect will not be working with you 3 months from now (for any reason)? በማንኛወም ምክንያት አሁን ካሉት ሰራተኞች ውስጥ ከሶስት ወር በኋላ ከእርሶ/ድርጅቱ ጋር ላይሰሩ የሚችሉ ስንት ሰራተኞችን ይኖራሉ ብለው ይጠብቃሉ? Section W: Wages Enumerator: All wages are gross wage payments to workers ክፍል W፡ ደመወዝ መረጃ ሰብሳቢ፡ ሁሉም የደመወዝ መጠይቆች የሰራተኞች ጠቅላላ ደመወዝን ነው የሚጠይቁጥት። W1. What was the average starting monthly salary of a -97 if firm was not yet established/የዛሬ አመት ድርጅቱ ካልነበረ low-skilled worker in the same month last year (2011 EC)? ባለፈው አመት በተመሳሳይ ወር (2011 ዐም) ዝቅተኛ ችሎታ ያላችው ሰራተኞች አማካይ የጀማሪ የወር ደመወዝ ስንት ነበረ? W2. What is the average starting monthly salary of a low- Enumerator: ask what the firm would pay even if they are not skilled worker if you were to employ someone hiring new workers now. today? መረጃ ሰብሳቢ፡ ድርጅቱ አዳዲስ ሰራተኞችን እየቀጠረ ባይሆንም ቢቀጥር ምን ያህል ሊከፍል እንደሚችል ጠይቅ ዛሬ ላይ የሚቀጥሩ ዝቅተኛ ችሎታ ያላችው ሰራተኞች አማካይ -97 if the firm is closed/ ድርጅቱ ከተዘጋ የጀማሪ የወር ደመወዝ ስንት ነው? W3. What was the average starting monthly salary of a -97 if firm was not yet established/የዛሬ አመት ድርጅቱ ካልነበረ high-skilled worker in the same month last year (2011 EC)? ባለፈው አመት በተመሳሳይ ወር (2011 ዐም) ከፍተኛ ችሎታ ያላችው ሰራተኞች አማካይ የጀማሪ የወር ደመወዝ ስንት ነበረ? W4. What is the average starting monthly salary of a Enumerator: ask what the firm would pay even if they are not high-skilled worker if you were to employ someone hiring new workers now. today? መረጃ ሰብሳቢ፡ ድርጅቱ አዳዲስ ሰራተኞችን እየቀጠረ ባይሆንም ቢቀጥር ምን ያህል ሊከፍል እንደሚችል ጠይቅ ዛሬ ላይ የሚቀጥሩ ከፍተኛ ችሎታ ያላችው ሰራተኞች አማካይ -97 if the firm is closed/ ድርጅቱ ከተዘጋ የጀማሪ የወር ደመወዝ ስንት ነው? 11 W5. Did you reduce the salary of any of your current 01 = Yes/አዎ workers in the last two weeks (since we last 00 = No/የለም --- > Skip to SR1/ወደ ጥያቄ( SR1) እለፍ interviewed you)? ባለፉት ሁለት ሳምንታት (ለመጨረሻ ጊዜ ካናገርኮት በኋላ) አሁን ያሉ ሰራተኞች ላይ የደመወዝ ቅናሽ አድርገዋል? W6. What was the average percentage reduction in the Percentage reduction in salary / ተቀናሽ የመቶና ድርሻ salary of your current workers in the last two weeks (since we last interviewed you)? ባለፉት ሁለት ሳምንታት (ለመጨረሻ ጊዜ ካናገርኮት በኋላ) የሰራተኞች የደመወዝ ከቀነሱ አሁን ካሉ ሰራተኞች ላይ በአማካኝ የደመወዝ ቅናሹ ምንያክል ነው (የመቶኛ ድርሻ)? Section SR: Sales revenue and cost This section will only be included in the questionnaire every other round, round 1, 3, 5, 7 (half way through the month, i.e. mid-April, mid- May) ክፍል SR፡ ሸያጭ ገቢ እና ወጪ ይህ ክፍል የሚጠየቀው በየአራት ሳምንቱ ነው። ይህ ማለት በመጀመሪያው፣ በሶስተኛው፣ አምስተኛው እና ሰባተኛው ዙር ብቻ ነው። SR1. What was your firm’s monthly sales revenue in the In ETB/በብር last completed month (#Month) last year (2011 EC)? ባለፈው አመት (2011 ዐም) የአለቀው (#ወር) የድርጅቱ ወርሃዊ -97 if firm was not yet established//የዛሬ አመት ድርጅቱ ካልነበረ የሽያጭ ግቢ ስንት ነበረ? Enumerator: the last completed month refers to the just completed month preceding the interview but for last year. መረጃ ሰብሳቢ፡ የአለቀው (#ወር) የሚያመለክተው መጠይቅ ከሚደረግበት ወር አስቅድሞ ያለውን ሲሆን ነገር ግን ስለባለፈው አመት መሆኑን ልብ ይሏል SR2. What was your firm’s monthly sales revenue in the In ETB/ በብር last completed month (2012 EC)? በ2012 ዐም የአለቀው (#ወር) የድርጅቱ ወርሃዊ የሽያጭ ግቢ ስንት ነበረ? Enumerator: the last completed month refers to the just completed month preceding the interview. 12 መረጃ ሰብሳቢ፡ የአለቀው (#ወር) የሚያመለክተው መጠይቅ ከሚደረግበት ወር አስቅድሞ ያለውን ነው። SR3. What was your firm’s monthly profit in the last In ETB/በብር completed month (#Month) last year (2011 EC)? ባለፈው አመት (2011 ዐም) የአለቀው (#ወር) የድርጅቱ ወርሃዊ ትርፍ ስንት ነበረ? -97 if firm was not yet established Enumerator: the last completed month refers to the just completed month preceding the interview but for last year. መረጃ ሰብሳቢ፡ የአለቀው (#ወር) የሚያመለክተው መጠይቅ ከሚደረግበት ወር አስቅድሞ ያለውን ሲሆን ነገር ግን ስለባልፈው አመት መሆኑን ልብ ይለዋል SR4. What was your firm’s monthly profit in the last completed month? በ2012 ዐም የአለቀው (#ወር) የድርጅቱ ወርሃዊ ትርፍ ስንት ነበረ? Enumerator: the last completed month refers to the just completed month preceding the interview. መረጃ ሰብሳቢ፡ የአለቀው (#ወር) የሚያመለክተው መጠይቅ ከሚደረግበት ወር አስቅድሞ ያለውን ነው። SR5. Compared to 2011 EC, how do you expect your profit 01=Much higher/በብዙ የበለጠ would be in 2012 EC? 02=Higher/የበለጠ 03=About the same/ተመሳሳይ ይሆናል ክ2011 ዐም ጋር ሲያነጻጽሩ፤ የ2012 ዐም ትርፍ ምን ይሆናል ብለው 04=Lower/ያነስ ይጠብቃሉ? 05=Much lower/በብዛት የቀነሰ Section COV: COVID-19 ክፍል COV፦ ኮቪድ-19 COV1. Is #FirmName affected by the COVID-19/Coronavirus 01=Yes/አዎ pandemic in any way? 00=No/የለም >> skip to Cov3/ወደ ጥያቄ( Cov3) እለፍ በማንኛወም ሁኔታ (#ስም) ድርጅቱ በ COVID-19/ኮሮና ወረርሽኝ ተጸእኖ ደርሶበታል? 13 COV2. If yes, how is #Firmname currently affected? 01=Lower demand for products/services /የሸቀጦች እና አገልግሎቶች (multiple options possible) ፍላጎት መቀነስ 02=Lower supply of raw materials and intermediate አዎ ከሆን በዚህ ሰአት (#ስም) ድርጅት ላይ በምን መልኩ ነው goods/አነስተኛ የጥሬ እቃ አቅርቦት ተጽእኖ የደረሰው? 03=Restricted movement of workers/ የሰራተኞች የተገደበ እንቅስቃሴ 04=Forced closure of business/ባስገዳጅ ሁኔታ ስራ መዘጋት 05=Workers absence from workplace/የሰራተኞች በስራ ገበታ ላይ አለመገኘት 06=Closure of marketplace/shops/የገበያ ቦታዎች እና ሱቆች መዘጋት 07=Insufficient protective equipment /በቂ ያለሆነ እራስን የመጠበቂያ ቁሶች 08= Higher demand for product/services/የሸቀጦች እና አገልግሎቶች ፍላጎት መጨመር 09= Higher price for product/services //የሸቀጦች እና አገልግሎቶች ዋጋ ጭማሪ 10=Lower price of raw materials and intermediate goods/የጥሬ እቃዎች ዋጋ መቀነስ 11==Higher price of raw materials and intermediate goods/የጥሬ እቃዎች ዋጋ መጨመር -96= Other (Specify) /ሌላ (ይገለፅ) COV3. Because of the COVID-19/Coronavirus pandemic, 0 --- > Skip to Cov5/ወደ ጥያቄ (Cov5) እለፍ what is the number of your company's employees who are unable to come to work at present? በ COVID-19/ኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ምን ያህል የድርጅቱ ሰራተኞች በአሁኑ ሰዐት ወደ ስራ መምጣት አልቻሉም? Enumerator: Record zero if all workers continue to come in and skip the next question መረጃ ሰበሳቢ፡ ሁሉም ሰራተኞች በሰራ ገበታ ላይ ካሉ ዜሮ ተሞለቶ የሚቀጠለው ጥያቄ ይታለፋል። COV4. Among those who are unable to come to work, how Number of workers who are working from home many are currently working from home? ከቤታችው ሆነው እየሰሩ ያሉ ሰራተኞች በዛት በአሁኑ ሰዐት ወደ ስራ መምጣት ካልቻሉት ውስጥ ምን ያህሉ ናቸው ከቤታችው ሆነው እየሰሩ ያሉት? Enumerator: Employees are considered to ‘work from home’ if they can do their jobs for their employer while being at home. 14 መረጃ ሰበሳቢ፡ ከቤት ሆኖ መስራት ውስጥ የሚካተቱት የቀጣሪያቸውን ስራ ከቤታቸው ሆነው የሚሰሩ ናቸው። COV5. Because of the COVID-19/Coronavirus pandemic, Enumerator: Record zero if no revenue is lost what percentage of monthly sales revenue did you መረጃ ሰብሳቢ፡ የሽያጭ ገቢ ካልቀነሰ ዜሮ ይሞላ lose in the last completed month? በተጠናቀቀው ወር COVID-19/ኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት የድርጅቱ ወርሀዊ የሽያጭ ገቢ በመቶኛ በምን ያህል ቀንሷል/አጥቷል ? COV6. Because of the COVID-19/Coronavirus pandemic, did 01=Yes/አዎ this firm decide to cancel or postpone the 00=No/የለም purchasing of any new or used fixed assets, such as machinery, vehicles, equipment, land or buildings, including expansion and renovations of existing structures? በ COVID-19/ኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ድርጅቱ ማንኛውንም ኢንቨስትመንት ወይም የአዲስ እና የያገለገሉ ቋሚ ንብረቶች ግዢ ሰርዟል/ለሌላ ጊዜ አስተላልፎታል? (ለምሳሌ ማሺነሪ፣ መኪና፣ መሬት እና ህንጻ) COV7. What are the most significant financial problems for 01= Staff wages and social security charges/የሰራተኛ ደመወዝ እና your company during the COVID-19/Coronavirus ማሀበራዊ ዋስትና ክፈያ pandemic (choose up to two options). 02= Rent/ኪራየ 03=Repayment of loans /ብድር መክፈል በ COVID-19/ኮሮና ወረርሽኝ ወቅት ዋነኛው የድርጅቱ የፋይናንስ 04=Payments of invoices /የሚከፈሉ ክፍያዎች ችግር ምንድን ነው? (እስከ ሁለት ምርጫዎች መልስ) 05= Other expenses /ሊሎች ወጪዎች 06= No specific problem/ይሄ ነው የምለው ችግር የለም -96=Other (specify) ሌላ (ይገለፅ) COV8. How many weeks from today do you think it will take Number of weeks for your firm to be back to pre-COVID- የሳምንቶች በዛት 19/Coronavirus state (normal state) in terms of -99= ‘I don’t know’ /አላውቅም market for your product? -95= the firm is never going to go back to the pre-COVID- 19/Coronavirus state /ድርጅቱን ከCOVID-19/ኮሮና ወረርሽኝ መከሰት ከCOVID-19/ኮሮና ወረርሽኝ መከሰት በፊት ወደ ነበረበት የምርት በፊት ወደ ነበረበት መመለስ አይችልም። ገበያ ደረጃ ለመድረስ ድርጅቱ ከዛሬ ጀምሮ ምን ያህል ሳምንቶች ይወስዱበታል 15 Enumerator: we expect the respondent to tell you his/her best guess. If she/he insists that he cannot predict, please use the option -9 and -11 መረጃ ሰብሳቢ፡ መረጃ ሰጪው መገመት ካለቻለ -9 እና-11 ተጠቀሚ/ም COV9. In the face of the growing concern of the COVID- 01=Covering, reduction or freeze of operational costs such as 19/Coronavirus pandemic, what policy measures do costs for sheds and working spaces /የስራ ማስኬጃ ወጪዎችን you believe are the most relevant for #FirmName? መሸፈን፣ መቀነስ ወይም ነጻ መድረግ። ለምሳሌ የስራ ቦታ እና ሼድ ክፍያዎችን (Up to two options) 02=Reduction of costs for electricity, gas, logistics/የኤሌክትሪሲቲ፣ ነዳጅ፣ ሎጀስቲክ ወዘተ ወጪዎችን መከነስ አሁን ባለው የCOVID-19/ኮሮና ወረርሽኝ ስርጭት መስፋፋት ምን 03=Reduction or deferral of payroll taxes or providing wage አይነት የፖሊሲ ማዕቀፎች/ወሳኔዎች ለ(#ስም) ድርጅት በጣም subsidies /የደመወዝ ታከስ ክፍያዎችን መቀነስ ወይም ማዘግየት ወይም አስፈላጊ ናቸው ብለው ያስባሉ? የሚከፈለውን ደመወዝ ድጎማ ማድረግ 04= Additional severance pay to laid off workers/ያለክፍያ ለተሰናበቱ ሰራተኞች ተጨማሪ የአገልግሎት ክፍያ መፈጸም 05= Waiving taxes payment (corporate income tax, VAT, Enumerator: Do not readout the options private pension from the business side, and excise tax)/ድርጅቱ መረጃ ስበሳቢ፡ ምርጫዎቹ አይነበቡም ከሚከፍላቸው ግብሮች እና ክፍያዎች ነጻ ማድረግ (የገቢ ግብር፣ ቫት፣ ጡረታ አስተዋጾ (ከድርጅቱ በኩለ) እና ኤክሳይስ ታክስ) 06=Reduction or deferral of pension contributions /(ከድርጅቱ በኩለ ያለውን የጡረታ አስተዋጾ መቀነስ ወይም ማዘግየት 07=Reduction of bank interest rates /የባንክ ወለዶችን መቀነስ 08=Freeze of loan repayment, extension of loan terms or partial debt relief/የብድር ክፍያዎችን ማቆም፣ የብድር መክፈያ ወቅቶችን ማራዘም ወይም የተወሰነውን ብድር መሰረዝ/ማቆየት 09= Providing access to capital through financial grants /የገንዘብ እርዳታ በማድረግ ካፒታል እንዲገኝ ማድረግ 10= Providing access to capital through access to zero-interest loans/ወለድ አለባ ብድር በማቅረብ ካፒታል እንዲገኝ ማድረግ 11= Providing technical advice on business operations related with the crises /ከተከሰተው አደጋ ጋር የተገናኙ ቴክኒካል መክሮችን በቢዝነስ ስራ ላይ መለገስ 12=Improving of exporting tax rebate services /የኤክስፖርት ግብር ተመላሽ አገልግሎቶችን ማሻሻል 13=Foreign currency supply /የውጪ ምንዛሬ አቅርቦቶችን ማሻሻል 14=Relaxing labor regulations (e.g., easing laying off or firing of workers)/የሰራተኛና አሰሪ መመሪያዋችን ለቀቅ ያሉ እንዲሆኑ ማድረግ(ለምሳሌ ሰራተኞችን ማባረር እና መቀነስን ቀላል ማድረግ) -96=Others(specify) ሌላ (ይገለፅ) 16 COV10. Have you benefited from any government support 01=Yes/አዎ related to the COVID-19/Coronavirus pandemic? 00=No/የለም --- > Skip to Cov13/ ወደ Cov13 ዕለፍ ከCOVID-19/ኮሮና ወረርሽኝ ጋር በተያያዝ ከመንግስት በኩል ያገኙት ድጋፍ አለ? COV11. If yes, what support did you receive? 01=Covering, reduction or freeze of operational costs such as costs for sheds and working spaces /የስራ ማስኬጃ ወጪዎችን አዎ ከሆነ ምን አይነት ድጋፍ ነው ያገኙት? መሸፈን፣ መቀነስ ወይም ነጻ መድረግ። ለምሳሌ የስራ ቦታ እና ሼድ ክፍያዎችን 02=Reduction of costs for electricity, gas, Enumerator: Do not readout the options logistics/የኤሌክትሪሲቲ፣ ነዳጅ፣ ሎጀስቲክ ወዘተ ወጪዎችን መከነስ መረጃ ሰብሳቢ፡ ምርጫዎቹ አይነበቡም 03=Reduction or deferral of payroll taxes or providing wage subsidies /የደመወዝ ታከስ ክፍያዎችን መቀነስ ወይም ማዘግየት ወይም የሚከፈለውን ደመወዝ ድጎማ ማድረግ 04= Additional severance pay to laid off workers/ያለክፍያ ለጊዜው ለተሰናበቱ ሰራተኞች ተጨማሪ የአገልግሎት ክፍያ መፈጸም 05= Waiving taxes payment (corporate income tax, VAT, private pension from the business side, and excise tax)/ድርጅቱ ከሚከፍላቸው ግብሮች እና ክፍያዎች ነጻ ማድረግ (የገቢ ግብር፣ ቫት፣ ጡረታ አስተዋጾ (ከድርጅቱ በኩለ) እና ኤክሳይስ ታክስ) 06=Reduction or deferral of pension contributions /(ከድርጅቱ በኩለ ያለውን የጡረታ አስተዋጾ መቀነስ ወይም ማዘግየት 07=Reduction of bank interest rates /የባንክ ወለዶችን መቀነስ 08=Freeze of loan repayment, extension of loan terms or partial debt relief/የብድር ክፍያዎችን ማቆም፣ የብድር መክፈያ ወቅቶችን ማራዘም ወይም የተወሰነውን ብድር መሰረዝ/ማቆየት 09= Providing access to capital through financial grants /የገንዘብ እርዳታ በማድረግ ካፒታል እንዲገኝ ማድረግ 10= Providing access to capital through access to zero-interest loans/ወለድ አለባ ብድር በማቅረብ ካፒታል እንዲገኝ ማድረግ 11= Providing technical advice on business operations related with the crises /ከተከሰተው አደጋ ጋር የተገናኙ ቴክኒካል መክሮችን በቢዝነስ ስራ ላይ መለገስ 12=Improving of exporting tax rebate services /የኤክስፖርት ግብር ተመላሽ አገልግሎቶችን ማሻሻል 13=Foreign currency supply /የውጪ ምንዛሬ አቅርቦቶችን ማሻሻል 14=Relaxing labor regulations (e.g., easing laying off or firing of workers)/የሰራተኛና አሰሪ መመሪያዋችን ለቀቅ ያሉ እንዲሆኑ ማድረግ(ለምሳሌ ሰራተኞችን ማባረር እና መቀነስን ቀላል ማድረግ) -96=Others(specify)/ ሌላ (ይገለፅ) 17 COV12. If yes, how many workers were you able to keep due 01=None/ምንም 05= About 75%/ወደ 75% to the government support? 02=About 10%/ወደ 10% 06= About 90%/ ወደ 90% 03= About 25%/ወደ 25% 07= About 100%/ ወደ 100% አዎ ከሆነ ከመንግስት ባገኙት ድጋፍ ምክንያት ምን ያህል 04= About 50%/ ወደ 50% ሰራተኞችን በስራ ላይ ለማቆየት ችለዋል? COV13. What measures has your firm taken to increase the 01=No measures (the firm is 06=Place alcohol and/or safety of its workers? not operational)/ምንም sanitizer at the (Multiple options possible) አላደረገም (ድርጅቱ ስራ አቁሟል) workplace//በስራ ቦታ አልኮል እና 02=No measures (the firmis ሳኒታይዘር አቅርቧል ድርጅቱ የሰራተኞችን ደህንነት ለማስጠበቅ ምን እርምጃዎችን operational) /ምንም አላደረገም 07=Provide protective gears, ወስዷል? (ድርጅቱ ስራ ላይ ነው) such as masks and hand 03=Permit workers to work gloves, to workers/ለሰራተኞች (ከአንድ በላይ ምላሽ ይፈቀዳል) from home//ሰራተኞች ከቤት የመከላከያ ቁሶችን (ፊት መሽፈኛ እና ሆነው እንዲሰሩ ፈቃድ ሰጥቷል የእጅ ጓንት) አቅርቧል 04=Grant workers paid -96=Other (specify)/ ሌላ leave/ሰራተኞች ከክፍያ ጋር ፈቃድ (ይገለፅ) እንዲወጡ አድርጓል 05=Place strict social distancing requirements in the workplace/በስራ ቦታ ሰራተኞች ማህበራዊ/አካላዊ መራራቅን እንዲጠብቁ አስገድዷል COV14. How many workers have you had to let go because Number of workers let go of the COVID-19/Coronavirus pandemic? የለቀቁ ሰራተኞች ብዛት በCOVID-19/ኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ድርጅቱ ስንት ሰራተኞችን አሰናብቷል? Enumerator, the interview is over. You may thank the respondent and remind her/him that you will make a follow-up call in about two weeks time. መረጃ ሰብሳቢ፡ መጠይቁ አብቅቷል። መረጃ ሰጪውን በማመስገን ለተጨማሪ ተመሳሳይ መጠይቅ ከሁለት ሳምንት በኋል እንደምትደውይ/ል አሳውቀህ ተሰናበት። 18